Long Reads

Deep Dives

In-depth articles for when you have time to explore. 5+ minute reads.

የአርጤምስ 2 ተልዕኮ ስኬት፡ የናሳ ቀጣይ ታላቅ እቅድ ምንድነው?
6+ min read
Aerospace

የአርጤምስ 2 ተልዕኮ ስኬት፡ የናሳ ቀጣይ ታላቅ እቅድ ምንድነው?

አርጤምስ 2 ጠፈርተኞችን ይዞ በጨረቃ ዙሪያ ያደረገውን ታሪካዊ ጉዞ በተሳካ ሁኔታ አጠናቆ ወደ መሬት ተመልሷል። ይህ ስኬት ለሰው ልጅ የጠፈር ምርምር ትልቅ ምዕራፍ ቢሆንም፣ የናሳ (NASA) ዋና ትኩረት አሁን ወደ ቀጣዩ እና እጅግ ግዙፍ ወደሆነው እቅድ ዞሯል። ይህ እቅድ እ.ኤ.አ በ...

Lealem K. Alula
Apr 13, 2026
"ፖዬካሊ!" (እንሂድ!)፦ የሰውን ልጅ ወደ ህዋ ያሻገረው ታላቅ ጉዞ
6+ min read
Aerospace

"ፖዬካሊ!" (እንሂድ!)፦ የሰውን ልጅ ወደ ህዋ ያሻገረው ታላቅ ጉዞ

ሚያዝያ 12 ቀን 1961 (እ.ኤ.አ.) የሰው ልጅ ታሪክ ለዘላለም የተቀየረበት ቀን ነበር። በዚያች ዕለት ዩሪ አሌክሴቪች ጋጋሪን (Yuri Alekseyevich Gagarin) የተባለ ወጣት ሶቪየታዊ ጀት አብራሪ የመሬትን ስበት ጥሶ ወደ ህዋ በመጓዝ የመጀመሪያው የሰው ልጅ ለመሆን በቃ።...

Lealem K. Alula
Apr 12, 2026
የአጽናፈ ዓለሙ ቅጽበታዊ የራዲዮ ብልጭታዎች፦ የፈጣን የራዲዮ ፍንዳታዎች (FRBs) ምስጢር
6+ min read
Astronomy

የአጽናፈ ዓለሙ ቅጽበታዊ የራዲዮ ብልጭታዎች፦ የፈጣን የራዲዮ ፍንዳታዎች (FRBs) ምስጢር

እ.ኤ.አ. በ2007 በዳንካን ሎሪመር የሚመራ የሳይንቲስቶች ቡድን በፓርክስ የምልከታ ጣቢያ (Parkes Observatory) የተከማቹ መረጃዎችን ሲመረምሩ አንድ ወሳኝ ኩነት ተመለከቱ። እነሱ እየፈለጉ የነበሩት አዳዲስ ፐልሳሮችን (pulsars) ማለትም እንደ ብርሃን ማማ (lightho...

Lidia Regassa
Mar 29, 2026
ከረሃብ ባልተላቀቀች ዓለም ውስጥ፣ ለጠፈር ምርምር ቢሊዮኖችን ማውጣት ለምን?
5+ min read
Policy & Law

ከረሃብ ባልተላቀቀች ዓለም ውስጥ፣ ለጠፈር ምርምር ቢሊዮኖችን ማውጣት ለምን?

ከሃምሳ ዓመታት በፊት፣ በዛምቢያ ረሃብን ለመቅረፍ ለምትሰራ ሲስተር ሜሪ ጁኩንዳ የተባለች መነኩሴ ለናሳ አንድ ጥያቄ ሰነዘረች። ጥያቄዋም፦ "በምድር ላይ ሕፃናት እየተራቡ ባለበት ሁኔታ፣ አንድ ሀገር ለማርስ ጉዞ የሚያወጣውን ቢሊዮን ዶላር ወጪ እንዴት ፍትሐዊ ሊባል ይችላል?" የሚል ነ...

Lidia Regassa
Mar 22, 2026
ሳይንስ ፆታ የለውም
5+ min read
Ethiopia

ሳይንስ ፆታ የለውም

እ.ኤ.አ. በ1915 ዝነኛው የሒሳብ ሊቅ እና የጎቲንገን ዩኒቨርሲቲ ፕሮፌሰር የነበረው ዴቪድ ሒልበርት፣ አንዲት ሴት በዩኒቨርሲቲው ውስጥ መምህር ሆና እንዳትቀጠር አጥብቀው ለተቃወሙት ባልደረቦቹ የሚከተለውን አስቂኝ እና ምልከታን የሚቀይር ምላሽ ሰጥቶ ነበር፦"የአመልካቹ ጾታ ለቅጥር እ...

Lidia Regassa
Mar 08, 2026
ዝሁራ፡ የተረሳችዋ የመሬት እህት
7+ min read
Astronomy

ዝሁራ፡ የተረሳችዋ የመሬት እህት

ከሌሊቱ ድቅድቅ ጨለማ ተላቃ፣ የማለዳው ጮራ ከመፈንጠቁ በፊት በምስራቅ አቅጣጫ ብቸኛዋ ንግሥት ሆና የምትደምቅ ፈለክ አለች። ኢትዮጵያዊው ገበሬ ይህችን ኮከብ ሲያይ ቀን መውጣቱን አውቆ በሬዎቹን ይጠምዳል፤ እረኛው ከብቶቹን ያሰማራል። ስሟ በባህላችን "አጥቢያ ኮከብ" ይባላል። የማለዳ...

Lealem K. Alula
Mar 03, 2026
ዘጠነኛው ዓለም፡ በፀሐይ ሥርዓታችን ዳርቻ የተደበቀው ጥልቅ ሚስጥር
6+ min read
Astronomy

ዘጠነኛው ዓለም፡ በፀሐይ ሥርዓታችን ዳርቻ የተደበቀው ጥልቅ ሚስጥር

በፀሐይ ሥርዓታችን እጅግ ራቅ ያለ ውጫዊ እና በረዷማ ክፍል ውስጥ በድብቅ የሚያደባ፣ ነገር ግን ከትዕይንት ጀርባ ሆኖ የሌሎችን አካላት ምህዋር የሚጎትት እና አጠቃላይ የፀሐይ ሥርዓታችንን ወደ አንዲት አቅጣጫ ያዘነበለ አካል አለ ተብሎ ይታመናል። ይህ አካል የመሬትን አስር እጥፍ ክብደ...

Lealem K. Alula
Feb 12, 2026
አርቴሚስ 2፡ የሃይድሮጂን ታንከሮች ፈተና እና ወደ ማርች የተሸጋገረው ታሪካዊው ጉዞ
6+ min read
Aerospace

አርቴሚስ 2፡ የሃይድሮጂን ታንከሮች ፈተና እና ወደ ማርች የተሸጋገረው ታሪካዊው ጉዞ

የሰው ልጅ ከግማሽ ምዕተ ዓመት በኋላ ወደ ጥልቅ ጠፈር ለመመለስ ያደረገው ዝግጅት የመጨረሻው ምዕራፍ ላይ ደርሷል። በፍሎሪዳ በሚገኘው የናሳ 39B ማስወንጨፊያ መድረክ ላይ፣ ግዙፉ 'ስፔስ ሎንች ሲስተም' (SLS) ሮኬት ለታሪክ ተዘጋጅቶ ቆሟል።ነገር ግን፣ ይህ ታሪካዊ ጉዞ አልጋ በአል...

Kirubel Menberu Alemu
Feb 07, 2026
ናሳ ጨረቃን መልሶ መርገጥ ለምን ከበደው?
5+ min read
Aerospace

ናሳ ጨረቃን መልሶ መርገጥ ለምን ከበደው?

እ.ኤ.አ. በ1960ዎቹ የሰው ልጅ በወቅቱ በነበረው ውስን የኮምፒውተር ቴክኖሎጂ ተጠቅሞ ጨረቃ ላይ ያረፈበት መንገድ፣ ሂደቱን ቀላል አስመስሎት ነበር። በአንጻሩ፣ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የተደራጀው የአሜሪካ ብሔራዊ የጠፈር እና ኤሮኖቲክስ አስተዳደር (ናሳ)፣ ዛሬ ያንን ታሪክ ለመድገም ከፍ...

Lealem K. Alula
Feb 06, 2026
በረዶ የለበሰችው "ዳግማዊት ምድር"? የHD 137010 b ሚስጥር እና የሳይንሱ ድንቅ ግኝት
7+ min read
Astronomy

በረዶ የለበሰችው "ዳግማዊት ምድር"? የHD 137010 b ሚስጥር እና የሳይንሱ ድንቅ ግኝት

በቅርቡ የሥነ-ፈለክ ዓለምን ያነጋገረ አንድ ግኝት ተሰምቷል። በአሌክሳንደር ቬነር እና በዶ/ር ቼልሲ ሁዋንግ የሚመራ፣ ከደቡብ ኩዊንስላንድ ዩኒቨርሲቲ (University of Southern Queensland) የተውጣጣ ዓለም አቀፍ የተመራማሪዎች ቡድን፣ ከምድር 146 የብርሃን ዓመታት ር...

Lealem K. Alula
Feb 03, 2026
ነቁጠ ፀሐይ (Sunspots)
5+ min read
Astronomy

ነቁጠ ፀሐይ (Sunspots)

ነቁጠ ፀሐይ (Sunspots) በፀሐይ ገጽ ላይ የሚታዩ ፣ ከአካባቢያቸው አንጻር ቀዝቀዝ ያሉና ጨለም ያሉ ቦታዎች ናቸው። እነዚህ ነቁጦች (spots) የሚፈጠሩት በፀሐይ ላይ ባለው ከፍተኛ የመግነጢሳዊ መስክ (Magnetic Field) መዛባት ምክንያት ነው።የፀሐይ ምስል - ህዳር 15...

Kirubel Menberu Alemu
Jan 11, 2026
የማይቀያየረው የጨረቃ ፊት፡ ተፈጥሮ ወይስ የፊዚክስ ህግ?
6+ min read
Astronomy

የማይቀያየረው የጨረቃ ፊት፡ ተፈጥሮ ወይስ የፊዚክስ ህግ?

በማታው ሰማይ ላይ ጨረቃን ተመልክተው የሚያውቁ ከሆነ፣ አንድ ያስተዋሉት ነገር ይኖራል፤ ይኸውም ሁሌም የምናየው የጨረቃን አንድ ገጽታ ብቻ መሆኑን ነው። ሙሉ ጨረቃ በሆነችበትም ጊዜ ሆነ በግማሽ ጨረቃ ወቅት፣ በላዩ ላይ የምናየው የ "ሰው መሰል" ምስል (The Man in the Moon...

Lealem K. Alula
Dec 29, 2025