በታሪክ ታይተው የማይታወቁ ድንቅ የጠፈር ክስተቶች አሉ። ከእነዚህም ውስጥ ዋነኛው ከእኛ የፀሐይ ሥርዓት (Solar System) ውጭ ካሉ ሩቅ የከዋክብት ዓለማት ተነስተው የእኛን ስርዓተ-ፀሐይ የሚያቋርጡ "ኢንተርስቴላር አካላት" (Interstellar Objects) የሚባሉ አካላት ናቸው። እነዚህ አካላት በጋላክሲያች...
ከሌሊቱ ድቅድቅ ጨለማ ተላቃ፣ የማለዳው ጮራ ከመፈንጠቁ በፊት በምስራቅ አቅጣጫ ብቸኛዋ ንግሥት ሆና የምትደምቅ ፈለክ አለች። ኢትዮጵያዊው ገበሬ ይህችን ኮከብ ሲያይ ቀን መውጣቱን አውቆ በሬዎቹን ይጠምዳል፤ እረኛው ከብቶቹን ያሰማራል። ስሟ በባህላችን "አጥቢያ ኮከብ" ይባላል። የማለዳ ብቻ ሳይሆን የማታም ፈርጥ ናት።...
ሰዎች ብዙውን ጊዜ በሰማይ ላይ አእዋፍትን፣ አውሮፕላንን ወይም አለፍ ሲል ተወርዋሪ ኮከብ በአጠገባቸው ብልጭ ድርግም እያሉ ማለፋቸውን ለማየት ጓጉተው ይጠብቃሉ፤ ነገር ግን በህዋ ውስጥ ዓይናችን ከሚያየው በላይ አእምሮን የሚፈትኑ ከዚህም በላይ ብዙ ጥልቅ እንቆቅልሾች እና ትንግርት የሆኑ ነገሮች ይገኛሉ።ለዘመናት፣ የ...
በፀሐይ ሥርዓታችን እጅግ ራቅ ያለ ውጫዊ እና በረዷማ ክፍል ውስጥ በድብቅ የሚያደባ፣ ነገር ግን ከትዕይንት ጀርባ ሆኖ የሌሎችን አካላት ምህዋር የሚጎትት እና አጠቃላይ የፀሐይ ሥርዓታችንን ወደ አንዲት አቅጣጫ ያዘነበለ አካል አለ ተብሎ ይታመናል። ይህ አካል የመሬትን አስር እጥፍ ክብደት ያለው እና ከኔፕቱን በ20 እ...
በስነ-ፈለክ አፍቃሪዎች ዘንድ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው፣ የካቲት 10፣ 2018 ዓ.ም. የሚከሰተው "ቀለበታዊ የፀሐይ ግርዶሽ" (Annular Solar Eclipse) ቀናት ቀርተውታል። ይህ በተፈጥሮ የሚከሰት አስደናቂ ክስተት፣ ፀሐይን ልክ እንደ "የእሳት ቀለበት" አስመስሎ የሚያሳይ ሲሆን፣ የዚህኛው ዓመት ዋነኛ መድ...
ልዩ
ልዩ
Featured
Featured
Featured
Featured
አርጤምስ 2 ጠፈርተኞችን ይዞ በጨረቃ ዙሪያ ያደረገውን ታሪካዊ ጉዞ በተሳካ ሁኔታ አጠናቆ ወደ መሬት ተመልሷል። ይህ ስኬት ለሰው ልጅ የጠፈር ምርምር ትልቅ ምዕራፍ ቢሆንም፣ የናሳ (NASA) ዋና ትኩረት አሁን ወደ ቀጣዩ እና እጅግ ግዙፍ...
ሚያዝያ 12 ቀን 1961 (እ.ኤ.አ.) የሰው ልጅ ታሪክ ለዘላለም የተቀየረበት ቀን ነበር። በዚያች ዕለት ዩሪ አሌክሴቪች ጋጋሪን (Yuri Alekseyevich Gagarin) የተባለ ወጣት ሶቪየታዊ ጀት አብራሪ የመሬትን ስበት ጥሶ ወደ ህ...