Featured

Featured Articles

Hand-picked articles by our editorial team. The best of ESSS.

የአርጤምስ 2 ተልዕኮ ስኬት፡ የናሳ ቀጣይ ታላቅ እቅድ ምንድነው?
Featured
Aerospace

የአርጤምስ 2 ተልዕኮ ስኬት፡ የናሳ ቀጣይ ታላቅ እቅድ ምንድነው?

አርጤምስ 2 ጠፈርተኞችን ይዞ በጨረቃ ዙሪያ ያደረገውን ታሪካዊ ጉዞ በተሳካ ሁኔታ አጠናቆ ወደ መሬት ተመልሷል። ይህ ስኬት ለሰው ልጅ የጠፈር ምርምር ትልቅ ምዕራፍ ቢሆንም፣ የናሳ (NASA)...

6 min Apr 13, 2026
"ፖዬካሊ!" (እንሂድ!)፦ የሰውን ልጅ ወደ ህዋ ያሻገረው ታላቅ ጉዞ
Featured
Aerospace

"ፖዬካሊ!" (እንሂድ!)፦ የሰውን ልጅ ወደ ህዋ ያሻገረው ታላቅ ጉዞ

ሚያዝያ 12 ቀን 1961 (እ.ኤ.አ.) የሰው ልጅ ታሪክ ለዘላለም የተቀየረበት ቀን ነበር። በዚያች ዕለት ዩሪ አሌክሴቪች ጋጋሪን (Yuri Alekseyevich Gagarin) የተባለ ወጣት ሶ...

6 min Apr 12, 2026
መሬት በጨረቃ አድማስ ስትጠልቅ፡ የአርጤምስ 2 አስገራሚ ምስሎች
Featured
Aerospace

መሬት በጨረቃ አድማስ ስትጠልቅ፡ የአርጤምስ 2 አስገራሚ ምስሎች

የናሳ (NASA) አርጤምስ 2 (Artemis II) የጠፈር ተመራማሪዎች በጨረቃ ዙሪያ ባደረጉት ጉዞ ወቅት የተነሱ የ'Earthset' (መሬት ስትጠልቅ) ምስሎች ይፋ ሆነዋል። እነዚህ ምስሎች...

3 min Apr 09, 2026
3I/አትላስ (3I/ATLAS)፦ ከሌላ የከዋክብት ዓለም የመጣው ብርቅዬ እንግዳ
Featured
Astronomy

3I/አትላስ (3I/ATLAS)፦ ከሌላ የከዋክብት ዓለም የመጣው ብርቅዬ እንግዳ

በታሪክ ታይተው የማይታወቁ ድንቅ የጠፈር ክስተቶች አሉ። ከእነዚህም ውስጥ ዋነኛው ከእኛ የፀሐይ ሥርዓት (Solar System) ውጭ ካሉ ሩቅ የከዋክብት ዓለማት ተነስተው የእኛን ስርዓተ-ፀሐ...

3 min Mar 04, 2026
ዝሁራ፡ የተረሳችዋ የመሬት እህት
Featured
Astronomy

ዝሁራ፡ የተረሳችዋ የመሬት እህት

ከሌሊቱ ድቅድቅ ጨለማ ተላቃ፣ የማለዳው ጮራ ከመፈንጠቁ በፊት በምስራቅ አቅጣጫ ብቸኛዋ ንግሥት ሆና የምትደምቅ ፈለክ አለች። ኢትዮጵያዊው ገበሬ ይህችን ኮከብ ሲያይ ቀን መውጣቱን አውቆ በሬዎ...

7 min Mar 03, 2026
ዘጠነኛው ዓለም፡ በፀሐይ ሥርዓታችን ዳርቻ የተደበቀው ጥልቅ ሚስጥር
Featured
Astronomy

ዘጠነኛው ዓለም፡ በፀሐይ ሥርዓታችን ዳርቻ የተደበቀው ጥልቅ ሚስጥር

በፀሐይ ሥርዓታችን እጅግ ራቅ ያለ ውጫዊ እና በረዷማ ክፍል ውስጥ በድብቅ የሚያደባ፣ ነገር ግን ከትዕይንት ጀርባ ሆኖ የሌሎችን አካላት ምህዋር የሚጎትት እና አጠቃላይ የፀሐይ ሥርዓታችንን ወ...

6 min Feb 12, 2026
አርቴሚስ 2፡ የሃይድሮጂን ታንከሮች ፈተና እና ወደ ማርች የተሸጋገረው ታሪካዊው ጉዞ
Featured
Aerospace

አርቴሚስ 2፡ የሃይድሮጂን ታንከሮች ፈተና እና ወደ ማርች የተሸጋገረው ታሪካዊው ጉዞ

የሰው ልጅ ከግማሽ ምዕተ ዓመት በኋላ ወደ ጥልቅ ጠፈር ለመመለስ ያደረገው ዝግጅት የመጨረሻው ምዕራፍ ላይ ደርሷል። በፍሎሪዳ በሚገኘው የናሳ 39B ማስወንጨፊያ መድረክ ላይ፣ ግዙፉ 'ስፔስ ሎ...

6 min Feb 07, 2026
በረዶ የለበሰችው "ዳግማዊት ምድር"? የHD 137010 b ሚስጥር እና የሳይንሱ ድንቅ ግኝት
Featured
Astronomy

በረዶ የለበሰችው "ዳግማዊት ምድር"? የHD 137010 b ሚስጥር እና የሳይንሱ ድንቅ ግኝት

በቅርቡ የሥነ-ፈለክ ዓለምን ያነጋገረ አንድ ግኝት ተሰምቷል። በአሌክሳንደር ቬነር እና በዶ/ር ቼልሲ ሁዋንግ የሚመራ፣ ከደቡብ ኩዊንስላንድ ዩኒቨርሲቲ (University of Southern Q...

7 min Feb 03, 2026
ሥነ-ፈለክ እና አስትሮሎጂ፡ አንድ መስሎ የሚታይ ግን ሰማይ እና ምድር የሆነ ልዩነት
Featured
Astronomy

ሥነ-ፈለክ እና አስትሮሎጂ፡ አንድ መስሎ የሚታይ ግን ሰማይ እና ምድር የሆነ ልዩነት

ብዙ ጊዜ "አስትሮኖሚ" እና "አስትሮሎጂ" የሚሉት ቃላት በመመሳሰላቸው ሲምታቱ ይስተዋላል። ሁለቱም ስለ ከዋክብት፣ ስለ ፕላኔቶች እና ስለ ሰማይ አካላት የሚያወሩ ቢሆንም፤ በመካከላቸው ያለው...

3 min Dec 30, 2025