Blog


Ethiopia

From the Ground Up: How the ESSS and Entoto Observatory Reshaped Ethiopian Space Policy

The Entoto Observatory and Space Science Research Center (EORC) stands as a testament to one of the most unique scientific development models in the world. Unlike most national space programs that beg...

Lealem K. Alula
Lealem K. Alula Dec 29, 2025
From the Ground Up: How the ESSS and Entoto Observatory Reshaped Ethiopian Space Policy
Astronomy

የማይቀያየረው የጨረቃ ፊት፡ ተፈጥሮ ወይስ የፊዚክስ ህግ?

በማታው ሰማይ ላይ ጨረቃን ተመልክተው የሚያውቁ ከሆነ፣ አንድ ያስተዋሉት ነገር ይኖራል፤ ይኸውም ሁሌም የምናየው የጨረቃን አንድ ገጽታ ብቻ መሆኑን ነው። ሙሉ ጨረቃ በሆነችበትም ጊዜ ሆነ በግማሽ ጨረቃ ወቅት፣ በላዩ ላይ የምናየው የ "ሰው መሰል" ምስል (The Man in the Moon) ወይም ደግሞ ጠቃጠቆች በጭራሽ...

Lealem K. Alula
Lealem K. Alula Dec 29, 2025
የማይቀያየረው የጨረቃ ፊት፡ ተፈጥሮ ወይስ የፊዚክስ ህግ?
Ethiopia

ታህሳስ 12 ቀን 2018 ዓ.ም - የዓመቱ አጭሩ ቀን?

በየአመቱ ምድር የተፈጥሮ የቀን ብርሃን ሰዓታት ለውጥ ያጋጥማታል። አንዳንዶቹ ቀናት ረጅም የፀሐይ ብርሃን የሚታይባቸው ሲሆኑ፣ ሌሎች ደግሞ ረጅም ሌሊት ያላቸው አጭር ቀናት ናቸው። ሶልስቲስ (Solstice) በዓመት ሁለት ጊዜ የሚከሰት ሲሆን ፀሐይ ከምድር ወገብ በጣም ርቃ (ወደ ሰሜን ወይም ደቡብ) የምትገኝበት ወቅ...

Lidia Regassa
Lidia Regassa with Lealem K. Alula Dec 28, 2025
ታህሳስ 12 ቀን 2018 ዓ.ም - የዓመቱ አጭሩ ቀን?
Africa

የህዋ ምርምርና ሁለንተናዊ ፋይዳው

የህዋ ሳይንስ በጠፈር ምርምር ጥናት ውስጥ ጥቅም ላይ የሚዉሉ ሁሉንም መስኮች ያካተተ፣ ከምድር ከባቢ አየር ባሻገር ያሉ የተፈጥሮ ክስተቶችን እና አካላትን የሚያጠና መስክ ነው። በ20ኛው ክፍለ ዘመን መገባደጃአጋማሽ ላይ የዳበረ እና ስለ ሁለንተና ያለንን እውቀት በፍጥነት እያሳደገ ያለ የምርምር ዘርፍ ነው። የጠፈር...

Lidia Regassa
Lidia Regassa with Kirubel Menberu Alemu Dec 18, 2025
የህዋ ምርምርና ሁለንተናዊ ፋይዳው
Exclusive Content View All
Featured Articles View All
Deep Dives See All
Latest Posts
View Archive →